Petition: የተከበሩ ጠቅላይ ሚንስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ለ3 አመታት ያህል የሀሰት ክስ የፍርድ መጓተት እልባት ይሰጠው ዘንድ ጉዳዩን ተመልክተው መፍትሄ እና እልባት ይሰጡን ዘንድ በአክብሮትና በትህትና በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን !
ቀን ሰኔ 22 2010 / June 29 2018
ለ ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚንስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ
አዲስ አበባ
እኛ ስማችን ከዚህ… read more